ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የትንሳኤ በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ከባርነት ቀንበር ወደ ነጻነት የተላለፉበት፤ ከከባድ ሀዘን ወደ ፍጹም ደስታ የተሸጋገሩበት የክርስቶስን ትንሣኤ የምናከብርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ በዓል ከኃጢአት ወደ ጽድቅ፤...

Gift Real Estate made market segmentation at different parts of Hawassa city.

The market segmentation seeks to identify targeted groups of customers and brand in a way that is attractive to the community. Market segmentation can increase a company's demographic reach and may help the company discover products they hadn't previously considered. The main segments include resorts, residential, commercial, recreational parks, and industrial areas.For more information visit...

ታላቅ የምስራች!

ጊፍት ሪል ስቴት ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በ22 ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ ይህ ሳይት ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች የሚውሉ G+25 ሶስት መንታ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን የዚህ 6ኛ መንደር መለያዎች፡-•ከባለአንድ...

ጊፍት ሪል ስቴት በመንግሥትና የግል አጋርነት ማዕቀፍ 4 ሺህ ቤቶች በላቀ ጥራት ለመገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመቀናጀት በመንግስት እና የግል አጋርነት ልማት ፕሮግራም በለገሀር የመኖሪያ መንደር ልማት ፕሮጀክት 4 ሺህ ቤቶች ለመገንባት ስምምነት አካሂዷል፡፡ ሪል ስቴቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

Gift Real Estate to build 4,000 houses in public-private program around La Gare in Addis Ababa.

The Gift Real Estate held a launching event where it announced preparations for 4,000 housing units under the public-private partnership program around La Gare in Addis Ababa. Gift Real Estate CEO, Mr. G/Yesus Igata, and Addis Ababa Housing Development Corporation G/manager, Mr. Shimelis Tamrat, signed the agreement. According to the agreement, in the first phase of 3 thousand 540 residential...

ጊፍት ሪል ስቴት በመንግሥትና የግል አጋርነት ማዕቀፍ 4 ሺህ ቤቶች በላቀ ጥራት ለመገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመቀናጀት በመንግስት እና የግል አጋርነት ልማት ፕሮግራም በለገሀር የመኖሪያ መንደር ልማት ፕሮጀክት 4 ሺህ ቤቶች ለመገንባት ስምምነት አካሂዷል፡፡ ሪል ስቴቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

“Don’t miss out on this limited-time opportunity to secure your dream home in GIFT Real Estate PLC!”

ጊፍት ሪል ስቴትማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ፡-Website: https://www.giftbusinessgroup.comTwitter: https://twitter.com/GIFTBusinessGYouTube: https://www.youtube.com/channel/UCcqr7cpVv9ski-F7haxXx4w Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100090918391017… https://www.facebook.com/giftatofficial Telegram:...

Compare listings

Compare